የሥልጠናው ዋና ዋና አላማዎች
ከእዚህ ሥልጠና በኋላ፡-
- ለጭንቅላት እና ለአከርካሪ ጉዳቶች የሚደረጉ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታዎችን ይተገብራሉ
- ለደረት ጉዳቶች የሚደረጉ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታዎችን ይተገብራሉ
- ለሆድ እቃ ጉዳቶች የሚደረጉ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታዎችን ይተገብራሉ
- ለአጥንት ጉዳቶች የሚደረጉ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታዎችን ይተገብራሉ
- ለዓይን ጉዳቶች የሚደረጉ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታዎችን ይተገብራሉ
ሥልጠናው የሚያካትታቸው ትምህርቶች
ክፍል 1: የጭንቅላት እና የአከርካሪ ጉዳት
Available in
days
days
after you enroll
ክፍል 2: የደረት ጉዳት
Available in
days
days
after you enroll
ክፍል 3: የሆድ እቃ ጉዳት
Available in
days
days
after you enroll
ክፍል 4: የጡንቻና አጥንት ጉዳት
Available in
days
days
after you enroll
ክፍል 5: የዓይን ጉዳት
Available in
days
days
after you enroll
- ትምህርት 1: የዓይን ጉዳት መንስኤዎች
- ትምህርት 2: ባዕድ ነገር ዓይን ውስጥ ሲገባ የሚታዩ ምልክቶች
- ትምህርት 3: ባዕድ ነገሮችን ከዓይን ለማስወገድ የሚደረጉ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታዎች (1:03)
- ትምህርት 4: ዓይን ላይ ለተረጨ ኬሚካል የሚደረጉ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታዎች (1:46)
- ትምህርት 5: በብልጭታ ምክንያት የሚከሰት የዓይን ቃጠሎ መንስኤዎችና ምልክቶች (0:58)
- ትምህርት 6: በብልጭታ ምክንያት ለሚከሰት የዓይን ቃጠሎ የሚደረጉ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታዎች
- ትምህርት 7: በምት የሚከሰቱ የዓይን ጉዳት መንስኤዎች እና ምልክቶች
- ትምህርት 8: በምት ለሚከሰት የዓይን ጉዳት የሚደረጉ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታዎች
- ትምህርት 9: ለዓይን ሽፋን መቀደድ የሚደረጉ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታዎች
- ትምህርት 10: ዓይን ላይ ባዕድ ነገር ሲሰካ የሚደረጉ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታዎች (1:23)
- ትምህርት 11: የዓይን ጉዳትን ለመርዳት ሲባል ማድረግ የሌሉብን ነገሮች
ማጠቃለያ!
Available in
days
days
after you enroll