የሥልጠናው ዋና ዋና አላማዎች


ከእዚህ ሥልጠና በኋላ፡-

  • ለአጥንት ጉዳቶች የሚደረጉ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታዎችን ይተገብራሉ
  • ለተለያዩ የቃጠሎ ዓይነቶች የሚደረጉ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታዎችን ይተገብራሉ
  • ለተለያዩ የቁስል ዓይነቶች የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታ እርምጃዎችን ያከናዉናሉ
  • ለመስጠም አደጋ የሚደረጉ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታዎች
  • ለተለያዩ የመመረዝ ዓይነቶች የሚደረጉ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታዎችን ይተገብራሉ
  • ለፌንቲንግ የሚደረጉ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታዎችን ይተገብራሉ

ሥልጠናው የሚያካትታቸው ትምህርቶች

  ክፍል 1: የጡንቻና አጥንት ጉዳት
Available in days
days after you enroll
  ክፍል 2: የመቁሰል አደጋ
Available in days
days after you enroll
  ክፍል 3: የቃጠሎ አደጋ
Available in days
days after you enroll
  ክፍል 4: የመስጠም አደጋ
Available in days
days after you enroll
  ክፍል 5፡ መመረዝ
Available in days
days after you enroll
  ክፍል 6፡ ፌንቲንግ (እራስን መሳት)
Available in days
days after you enroll
  ማጠቃለያ!
Available in days
days after you enroll
ኩፖን ላላቸው የክፍያ አማራጭ