Estimated Time 15 hr
CPD Credit (15 CEU)
በእዚህ ስልጠና ፔሸንት ትራንስፓርተር ሆኖ ለመስራት የሚያስፈልጉ መሰረታዊ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታ እና ተጎጂዎችን የማንቀሳቀሻ የንድፈ ሃሳብ ዘዴዎችን ሰልጣኞች የሚወስዱ ይሆናል፡፡ ይህን ስልጠና ሲያጠናቅቁ ተጨማሪ ሙሉ የክህሎት ስልጠና በክፍል ሁለት (Patient Transporter Training Vol.2-Full Skill Session) የሚወስዱ ይሆናል፡፡
Patient Transporter Training Vol.1
