የሥልጠናው ዋና ዋና አላማዎች


ከእዚህ ሥልጠና በኋላ፡-

  • ለአየር ቧንቧ መዘጋት ሕይወት አድን የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታ እርምጃዎችን እንተገብራለን
  • ለመተንፈስ ችግር ሕይወት አድን የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታ እርምጃዎችን እንተገብራለን
  • የሚፈስ ደምን ለማቆም የሚረዱ ዘዴዎችን እናከናውናለን
  • ተጎጂን ለማንቀሳቀስ መከተል ያለብንን መመሪያዎች እና የሰውነት ሚዛን መጠበቂያ ዘዴዎች ተግባራዊ እናደርጋለን
  • የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታ መስጫ ሳጥን ምንነትን እና አጠቃቀሙን እንረዳለን

ሥልጠናው የሚያካትታቸው ትምህርቶች

  ክፍል 1፡ የአየር ቧንቧ ችግሮች
Available in days
days after you enroll
  ክፍል 2፡ የትንፈሳ ሥርዓት ችግሮች
Available in days
days after you enroll
  ክፍል 3፡ የደም መፍሰስ
Available in days
days after you enroll
  ክፍል 4፡ ተጎጂን ከቦታ ቦታ ማንቀሳቀስ
Available in days
days after you enroll
  ክፍል 5፡ መሠረታዊ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታ መስጫ ሳጥን
Available in days
days after you enroll
  ማጠቃለያ!
Available in days
days after you enroll
ኩፖን ላላቸው የክፍያ አማራጭ