የሥልጠናው ዋና ዋና አላማዎች


ከእዚህ ሥልጠና በኋላ፡-

  • ለተለያዩ የመመረዝ ዓይነቶች የሚደረጉ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታዎችን ይተገብራሉ
  • ለማንቀጥቀጥ በሽታ የሚሰጥ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታን ይተገብራሉ
  • ለአስም መታፈን የሚደረጉ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታዎችን ይተገብራሉ
  • ለደም ውስጥ ስኳር መጠን መቀነስ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታ ስልቶችን ይተገብራሉ
  • ከፍ ላለ የአለርጂ አጸፋዊ ምላሽ የሚወሰዱ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታ ዘዴዎችን ይተገብራሉ

ሥልጠናው የሚያካትታቸው ትምህርቶች

  ክፍል 1፡ ማንቀጥቀጥ/ማንዘፍዘፍ
Available in days
days after you enroll
  ክፍል 2፡ መመረዝ
Available in days
days after you enroll
  ክፍል 3፡ በአስም መታፈን
Available in days
days after you enroll
  ክፍል 4፡ የደም ስኳር መጠን መቀነስ
Available in days
days after you enroll
  ክፍል 5፡ ከፍ ያለ የአለርጂ አጸፋዊ ምላሽ
Available in days
days after you enroll
  ማጠቃለያ!
Available in days
days after you enroll
ኩፖን ላላቸው የክፍያ አማራጭ