የሥልጠናው ዋና ዋና አላማዎች


ከእዚህ ሥልጠና በኋላ፡-

  • ለተለያዩ የቃጠሎ ዓይነቶች የሚደረጉ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታዎችን ይተገብራሉ
  • ለተለያዩ የቁስል ዓይነቶች የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታ እርምጃዎችን ያከናዉናሉ
  • ለእንስሳት ንክሻ እንዲሁም ለነፍሳት፣ ለጊንጥ እና ለእባብ ንድፊያ የሚደረጉ የመጀመሪያ ክምና እርዳታዎችን ይተገብራሉ
  • ከከፍተኛ እና ዝቅተኛ ሙቀት ጋር ለተያያዙ ሕመሞች የሚደረጉ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታዎችን ይተገብራሉ
  • ለመስጠም አደጋ የሚደረጉ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታዎች

ሥልጠናው የሚያካትታቸው ትምህርቶች


  ክፍል 1: የቃጠሎ አደጋ
Available in days
days after you enroll
  ክፍል 2: የመቁሰል አደጋ
Available in days
days after you enroll
  ክፍል 3: ንክሻ ወይም ንድፊያ
Available in days
days after you enroll
  ክፍል 4: ከዝቅተኛ እና ከከፍተኛ የሰውነት ሙቀት ጋር የተገናኙ ጉዳቶች
Available in days
days after you enroll
  ክፍል 5: የመስጠም አደጋ
Available in days
days after you enroll
  ማጠቃለያ!
Available in days
days after you enroll
ኩፖን ላላቸው የክፍያ አማራጭ