ይህ ጥቅል ሥልጠና መሠረታዊ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታን ለማወቅ ይረዳል፡፡ በእዚህ ሥልጠና መሠረታዊ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታ ቁ1 እና 2 እንዲሁም ለተመረጡ አደጋዎች የሚሰጥ የመጀመርያ ሕክምና እርዳታ በአንድ ላይ ተካተዋል፡፡

ሥልጠናውን ሲጨርሱ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታ ምንነትን፣ የህግ ጉዳዮቹን፣ መሠረታዊ የሰውነት ክፍሎች አወቃቀርና አሰራርን፣ ተጎጂን በሶስቱ የ”መ” ህጎች መመርመርን፣ መሠረታዊ ሕይወት አድን ሕክምናን፣ የአየር ቧንቧ አከፋፈትና ትንፋሽ አሰጣጥን፣ ደም የማቆም ጥበብን፣ ተጎጂን የማጓጓዝ ዘዴን እና የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታ ሳጥን አጠቃቀምን በተገቢው ሁኔታ ይረዳሉ፡፡ በተጨማሪም ለተመረጡ አደጋዎች እንዲሁም አጣዳፊ ሕመሞች የሚሰጥ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታ ዘዴን ይማራሉ፡፡

ኩፖን ላላቸው የክፍያ አማራጭ