ይህ ጥቅል ሥልጠና አጠቃላይ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታን ለማወቅ ይረዳል፡፡ በእዚህ ሥልጠና መሠረታዊ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታ ቁጥር ፩ እና ፪፣ ለተለያዩ አደጋዎች የሚሰጥ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታ ቁጥር ፩ እና ፪ እንዲሁም ለአጣዳፊ ሕመሞች የሚሰጥ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታ ቁጥር ፩ እና ፪ በአንድ ላይ ተካተዋል፡፡

ኩፖን ላላቸው የክፍያ አማራጭ