የሥልጠናው ዋና ዋና አላማዎች

ከእዚህ ሥልጠና በኋላ፡-

  • ለጭንቅላት እና ለአከርካሪ ጉዳቶች የሚደረጉ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታዎችን ይተገብራሉ
  • ለደረት ጉዳቶች የሚደረጉ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታዎችን ይተገብራሉ
  • ለሆድ እቃ ጉዳቶች የሚደረጉ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታዎችን ይተገብራሉ
  • ለአጥንት ጉዳቶች የሚደረጉ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታዎችን ይተገብራሉ
  • ለዓይን ጉዳቶች የሚደረጉ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታዎችን ይተገብራሉ

ሥልጠናው የሚያካትታቸው ትምህርቶች

  ክፍል 1: የጭንቅላት እና የአከርካሪ ጉዳት
Available in days
days after you enroll
  ክፍል 2: የደረት ጉዳት
Available in days
days after you enroll
  ክፍል 3: የሆድ እቃ ጉዳት
Available in days
days after you enroll
  ክፍል 4: የጡንቻና አጥንት ጉዳት
Available in days
days after you enroll
  ክፍል 5: የዓይን ጉዳት
Available in days
days after you enroll
  ማጠቃለያ!
Available in days
days after you enroll
ኩፖን ላላቸው የክፍያ አማራጭ