የሥልጠናው ዋና ዋና አላማዎች
ከእዚህ ሥልጠና በኋላ፡-
- ለአጥንት ጉዳቶች የሚደረጉ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታዎችን ይተገብራሉ
- ለተለያዩ የቃጠሎ ዓይነቶች የሚደረጉ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታዎችን ይተገብራሉ
- ለተለያዩ የቁስል ዓይነቶች የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታ እርምጃዎችን ያከናዉናሉ
- ለመስጠም አደጋ የሚደረጉ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታዎች
- ለተለያዩ የመመረዝ ዓይነቶች የሚደረጉ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታዎችን ይተገብራሉ
- ለፌንቲንግ የሚደረጉ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታዎችን ይተገብራሉ
ሥልጠናው የሚያካትታቸው ትምህርቶች
Available in
days
days
after you enroll
Available in
days
days
after you enroll
Available in
days
days
after you enroll
- ትምህርት 1: የቃጠሎ ትርጉምና መንስኤዎች (1:02)
- ትምህርት 2: ለሙቀት ቃጠሎ የሚደረጉ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታዎች (2:04)
- ትምህርት 3: ለኬሚካል ቃጠሎ የሚደረጉ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታዎች (1:46)
- ትምህርት 4: ለኤሌክትሪክ ቃጠሎ የሚደረጉ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታዎች (0:58)
- ትምህርት 5: የተቃጠለ ተጎጂን ስንረዳ ማድረግ የማይገቡን ነገሮች
- ትምህርት 6: የሙቀት ቃጠሎ መከላከያ እርምጃዎችና ጥንቃቄዎች
- ትምህርት 7: የኬሚካል ቃጠሎ መከላከያ እርምጃዎችና ጥንቃቄዎች
- ትምህርት 8: የኤሌክትሪክ ቃጠሎ መከላከያ እርምጃዎችና ጥንቃቄዎች
- ከአጭር እረፍት በኋላ እንመለሳለን! (ዘና ይበሉ!!)
Available in
days
days
after you enroll
Available in
days
days
after you enroll
- ትምህርት 1፡ የመመረዝ አደጋ ምንነትና ምልክቶች (0:40)
- ትምህርት 2፡ የመመረዝ መንስኤዎች
- ትምህርት 3፡ መርዝ ወደ ሰውነት የመግቢያ መንገዶች
- ትምህርት 4፡ በመተንፈሻ አካላት ለሚገቡ መመረዞች የሚደረጉ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታዎች (1:42)
- ትምህርት 5፡ በአፍ ለተዋጠ መርዝ የሚደረጉ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታዎች (1:45)
- ትምህርት 6፡ በአልኮል መጠጥ ለተመረዘ ተጎጂ የሚደረጉ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታዎች (1:03)
- ትምህርት 7፡ በቆዳችን በኩል ለሚገባ መመረዝ የሚደረጉ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታዎች (1:43)
- ትምህርት 8፡ ለመመረዝ አደጋዎች መከተል ያሉብን መሠረታዊ መመሪያዎች (1:22)
- ትምህርት 9፡ መመረዝን የመከላከል ዘዴዎች (1:24)
- ትምህርት 10፡ ለተመረዘ ተጎጂ የማይመከሩ የተለምዶ የእርዳታ መንገዶች
Available in
days
days
after you enroll
Available in
days
days
after you enroll