የስልጠናው ምንነት እና አስፈላጊነት


  • ይህ ስልጠና ከድህረ-ገጽ የንድፍና የተግባር ትምህርቶች በተጨማሪ እጃቸውን በመጀመሪያ ሕክምና እርዳታ ክህሎቶች ማፍታታት ለሚፈልጉ ሰልጣኞች የተዘጋጀ የተግባር ልምምድ ነው፡፡


  • በእዚህ ስልጠና ሰልጣኞች በድህረ-ገጽ የተማሯቸውን ንድፈ ሃሳቦችና የተግባር ትምህርቶች በቀጥታ በተግባር ብቻ ልምምድ ያደርጉባቸዋል፡፡


  • ይህ ስልጠና ከእዚህ በፊት የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታ ስልጠና ወስደው እጃቸውን በድጋሚ ማፍታታት ለሚፈልጉ ሰልጣኞችም ያገለግላል፡፡


  • የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታ መስጠት የስራቸው አካል የሆኑ ሰራተኞች (ለምሳሌ ፓሊሶች፣ አሽከርካሪዎች፣ የህይወት አድን ሰራተኞች እና መሰል ባለሙያዎች) ይህን የተግባር ልምምድ እንዲወስዱ ይመከራል!

እጆዎትን መድኃኒት ያድርጉ!

  ቀጠሮ በመያዝ በሚፈልጉት ቀንና ሰዓት የተግባር ልምምድ ያድርጉ!
Available in days
days after you enroll
ኩፖን ላላቸው የክፍያ አማራጭ