የሥልጠናው ዋና ዋና አላማዎች


ከእዚህ ሥልጠና በኋላ፡-

  • የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታ መሠረታዊ መርሆችን እንገልጻለን
  • የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታ አገልግሎት በምንሰጥበት ጊዜ መከተል ያለብንን መርሆችና ህጋዊ ጉዳዮችን እናብራራለን
  • መሠረታዊ የሰውነት አካላት አወቃቀር እና ተግባርን እንገልጻለን
  • ሕይወት አድን ሕክምና በሶስቱ የ”መ” ህጎች መሰረት እንዴት መስጠት እንደሚቻል ግንዛቤ እንወስዳለን
  • ”የአደን” የእርዳታ መንገድን ተግባራዊ እናደርጋለን
  • ደረትን በመጫን እና ትንፋሽ በመስጠት የልብ ስራ መመለስን እናከናውናለን
  • ኤኢዲ በተሰኘው ማሽን መጠቀምን እንለማመዳለን

ሥልጠናው የሚያካትታቸው ትምህርቶች

  ክፍል 1: የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታ መግቢያ
Available in days
days after you enroll
  ክፍል 2፡ ለመጀመሪያ ሕክምና እርዳታ የሚያግዙ መሠረታዊ የአካል ክፍሎች
Available in days
days after you enroll
  ክፍል 3፡ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታ ሶስቱ የ’’መ’’ ህጎች
Available in days
days after you enroll
  ክፍል 4፡ ለልብ ስራ ማቆም የሚደረጉ የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታዎች
Available in days
days after you enroll
  ማጠቃለያ!
Available in days
days after you enroll
ሥልጠናው ለአጭር ጊዜ በነጻ ቀርቧል